Posted by admin on 2026-07-20 14:18:36 |
Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin | Telegram | Visits: 44
⏳ 3 ቀናት ቀርተዋል!
የቤተሰብ ጤና ቀን 2026
መሪ ቃል
“ጤናማ ቤተሰብ፣ ጤናማ የወደፊት ትውልድ”
? ቀን: ሐሙስ፣ ሐምሌ 16፣ 2018 ዓ.ም. (July 23, 2026)
? ቦታ: ኢት(ኢትዮጵያ) ኬር የእናቶችና ህፃናት ህክምና ማዕከል
አዘጋጅ: ኢት(ኢትዮጵያ) ኬር የእናቶችና ህፃናት ህክምና ማዕከል
በዝግጅቱ የሚካተቱ ነፃ አገልግሎቶች:
? የሕፃናት ጤና ክፍል
የሕፃናት ምግብና አመጋገብ
የሕፃናት እድገትና እድሜ ክትትል
የተለመዱ የሕፃናት በሽታዎች
ስለ ክትባት ግንዛቤና ምክር
? የሴቶችና የቤተሰብ ጤና ክፍል
መሃንነት
የወር አበባ ህመም
ተደጋጋሚ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን
የቅድመ እርግዝና ምክር
የቤተሰብ እቅድ
በማንኛውም የሴቶች ጤና ዙሪያ
በተጨማሪ
በልምድ ባላቸው የጤና ባለሙያዎች የሚሰጥ የጤና ትምህርት
የጥያቄና መልስ ፕሮግራም
ነፃ የህክምና ምክር
የጤና ግንዛቤ መረጃዎች
? በእውቀት፣ በመከላከል እና በጥሩ እንክብካቤ ጤናማ ቤተሰቦችን እናበረታታ!
“ጤናማ ማህበረሰብ የሚገነባው ከጤናማ ቤተሰብ ጀምሮ ነው።”
⏳ 3 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ይህን ልዩ እድል አያምልጥዎ፤ ይማሩ፣ ጥያቄዎችን ይጠይቁ፣ በቤተሰብዎ ጤና ቀን ላይ ይዋሉ!
ለተጨማሪ መረጃ፦
? +2519 40363 738 / +251935878781
ET(Ethiopia) Care MCH Center ኢት(ኢትዮጵያ) ኬር የእናቶችና ህፃናት ህክምና ማዕከል
@etcaremchcenter @mchcenter