Posted by admin on 2026-05-20 09:07:40 | Last Updated by admin on 2026-07-11 01:01:00
Share: Facebook | Twitter | Whatsapp | Linkedin | Telegram | Visits: 48
የእናት ጡት ወተት ጥቅም ለሕፃኑ!!
1.ፍጹም ምግብ ነው
የእናት ጡት ውስጥ ለሕፃኑ በ6 ወራት ውስጥ የሚፈለጉ ሁሉም ንጥረ ነገሮች (ፕሮቲን፣ ስብ፣ ቫይታሚን፣ እና ማዕድናት) ይገኛሉ።
2.በሽታ የመከላከል አቅምን ይጨምራል
የእናት ጡት ወተት በሽታን የሚከላከሉ አንቲቦዲዎችን ይይዛል፣ ሕፃኑን ከመተንፈሻ ኢንፌክሽን፣ ከተቅማጥ እና ከጆሮ ኢንፌክሽን ይጠብቃል።
3.ለመጠቀም ቀላል ነው
የእናት ጡት ምግብ ቀላል ነው፣ ሕፃኑም በቀላሉ ማግኘት ይችላል።
4.ለጤናማ እድገት
የጡት ወተት ሕፃኑን ከመጠን በላይ ውፍረትን፣ ከስኳር በሽታ እና ከአለርጂ በሽታዎች ይከላከላል።
5.ለአእምሮ እድገት
በውስጡ ያሉ ፋቲ አሲዶች የአእምሮን እና የነርቭ ስርዓትን እድገት ያግዛሉ።
4.ከእናት ጋ የፍቅር ግንኙነትን ያጠናክራል።
በጡት ማጥባት ወቅት የሚፈጠር ቅርርብ እንክብካቤ እና ፍቅር አስገራሚ ግንኙነትን ያበረታታል።
✅ አድራሻ - አ.አ ፣ 6 ኪሎ አካባቢ ከየካቲት 12 ሆስፒታል ጀርባ ወደ ናዝሬት ት/ቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ
+251940363738
+251935878781
Telegram
https://t.me/etcaremchcenter
Facebook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61556205482490&mibextid=ZbWKwL
ኢት ኬር የእናቶች እና የህፃናት ህክምና ማዕከል